344958690 G-QM9T6Q13SK
Skip to content
Ethiopian Wishes and Greetings
  • አብይ ገጽ
  • ስለዚህ ስፍራ
  • ጦማር
  • የዚህን ድህረገጽ ባለቤት ለማግኘት
  • ማውጫ፣ክፍል
    • የኢትዮጵያዊያን ሰላምታ እና የመልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች።
      • የበአል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች(sms)
        • የአዲስ አመት(እንቁጣጣሽ) የእንኳን አደረሳቹ መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
        • የኢትዮጵያዊያን የፊቼ ጫምበላላ በአል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች እናአጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
        • የኢሬቻ በአል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
        • የረመዳን የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የመስቀል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶችመልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች(sms)
        • የአረፋ የእንኳን አደረሳቹ (መልካም ምኞት መግለጫ) መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS )
        • የገና መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
        • የፋሲካ (ትንሳኤ) የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የጥምቅት የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የቡሄ የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS.
        • የመስቀል በአል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS) ።
        • የመውሊድ የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS )።
        • የግንቦት ልደታ ማርያም እንኳን አደረሳቹ (መልካም ምኞት መግለጫ) መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
      • የልዩ ክስተቶች የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የልደት የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የሰርግ የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የአባቶች ቀን የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የእናቶች ቀን መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • የፍቅረኛሞች ቀን የእንኳን አደረሳቹ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
        • ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን አደረሳቹ (መልካም ምኞት መግለጫ) መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች (SMS)።
  • ጥቅሶች
    • መንፈስን የሚያነሳሱ/አበረታች ጥቅሶች።
    • የፍቅር ጥቅሶች
    • በታዋቂ ሰዎች የተነገሩ ጥቅሶች

ስለዚህ ስፍራ

ስለዚህ ስፍራ

ስለዚህ ስፍራ

በዚህ ስፍራ ለልዩ በአላትና ክስተቶች እንዲሁም ለሙስሊም እና ለክርስቲያን በአላት ወቅት በቅርብም በሩቅ ላሉ ለጓደኛዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚልኳቸውን ልዩ ልዩ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ምርጥ ትኩስ እና አዳዲስ ለየት ያሉ ልብን ይሚያረኩ ኢትዮጵያዊ ወግ እና ለዛ የተላበሱ የመልካም ምኞት መግለጫ መልክቶችን ፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች እና መልክቶች (SMS) ያገኛሉ።

ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሰላምታ አጠያየቅና መልስ አሰጣጥ ጽሁፎችንም አዘጋጅተንልዎታል።

ለጎብኚዎቻችን አመቺ እንዲሆን መልክቶችን በአይነት በአይነት አርገን በተለያዩ ክፍሎች መድበናቸዋል።

የመልካም ምኞት መልክቶቻችንን በጽሁፍ እንዲሁም ጽሁፍን አስግራሚ ጥራት ካላቸው ምስሎች ጋር አጣምረን አቅርበንልዎታል።

አላማችን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ለልዩ ልዩ በአላትና ክስተቶች የሚሆኑ መልክቶችን ማቅረብ ሲሆን። ሰዎች በባእድ ቋንቋ ከሚላላኩ ይልቅ በሃገር በቀል ቋንቋ እና በኢትዮጵያዊ ወግ፣ባህል እና ለዛ የተጻፉትን በዚህ ስፍራ የሚገኙ ምርጥና የማይረሱ በአል የሚያደምቁ መልክቶችን በ መላላክ የሃገርን ባህል እንዲያስጠብቁና መልክቶችን በመላላክ ለራሳችውም ለወዳጅ ዘመድዎቻቸውም ከፍ ያለ ደስታን እንዲያገኙ ነው።

በዚህ ስፍራ የሚገኙ መልክቶችን የጽሁፎቹን ጽሁፎቹ ለትንሽ ጊዜ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ ላይ copy የሚለውን በመጫን ከዛ የስልክዎ ሜሴጅ መላኪያ ላይ በመግባት መልክት የሚጻፍበት ባዶ ቦታን ለትንሽ ጊዜ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ ላይ paste የሚለውን በመጫን ለሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድዎ መልክት ይላኩ።

የምስል መልክቶችን ደግሞ የሚፈልጉትን የምስል መልክት ለትንሽ ጊዜ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ ላይ download የሚለውን በመጫን በስልክዎ ላይ አውርደው በሚፈልጉት ጊዜ ለሚፈልጉት ሰው ይላኩ።

እናንተን ማስደሰት ለኛ ትልቅ ደስታ ይሰጠናል።

ይህን ስፍራ በተለያዩ ማህበራዊ ድህረ ገጾች ለሰዎች በማጋርት ስፍራውን ያስተዋውቁዋችው።

ያልዎትን የትኛውም አስተያየት እና መሻሻል ያለባችውን ነገሮች በመልክት መስጫው በኩል ያድርሱን። ወደዚህ ስፍራ መጥተው ስለጎበኙን እናመስግናለን።

ቋንቋ ይምረጡ

  • አማርኛ
  • Afaan Oromoo
  • ትግርኛ
  • English

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

  • የአዲስ አመት(እንቁጣጣሽ) የእንኳን አደረሳቹ መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
  • አበረታች ጥቅሶች
  • ‘’ኢትዮጵያ” የሚለው ስያሜ አመጣጥና ትርጓሜው
  • የኢሬቻ በአል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
  • የመስቀል በአል መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶችመልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች(sms)

በቅርብ ጊዜ የተሰጡ አስተያየቶች

  • Ethiopia on ‘’ኢትዮጵያ” የሚለው ስያሜ አመጣጥና ትርጓሜው
  • Yordanos Aychiluhm on ‘’ኢትዮጵያ” የሚለው ስያሜ አመጣጥና ትርጓሜው
  • tamru on የአዲስ አመት(እንቁጣጣሽ) የእንኳን አደረሳቹ መልካም ምኞት መግለጫ መልክቶች፣ጥቅሶች፣አጭር ጽሁፍ መልክቶች መልክቶች (SMS)።
  • Ethiopia on የልደት መልካም ምኞት(መልካም ልደት) መግለጫ መልክቶች ለወንድ ወይም ለሴት ፍቅረኛ
  • Mesay on የልደት መልካም ምኞት(መልካም ልደት) መግለጫ መልክቶች ለወንድ ወይም ለሴት ፍቅረኛ

እኛ በማህበራዊ ሚዲያም እንገኛለን

  • Instagram
  • Facebook
  • Twitter
Copyright©2021-2022 Ethiopian Wishes and Greetings የኢትዮጵያውያን ሰላምታ እና የመልካም ምኞት መግለጫ መልእክቶች.
Theme by Colorlib Powered by WordPress
  • Instagram
  • Facebook
  • Twitter